ጊዜው ቀኑ ሳይጨላልም
በራፉ ድንገት ሳይዘጋ
ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው
የተኛ ሰው ይንቃ
ጊዜው ቀኑ ሳይጨላልም
በራፉ ድንገት ሳይዘጋ
ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው
የተኛ ሰው ይንቃ
ይንቃ ይንቃ
የተኛ ሰው ይንቃ
ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው
የተኛ ሰው ይንቃ
ይንቃ ይንቃ
የተኛ ሰው ይንቃ
ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው
የተኛ ሰው ይንቃ
ጠንካራ የመሰለህ በእጆችህ የያዝከው
ውስጡ ባዶ እኮ ነው ወንድሜ የተደገፍከው
ኋላ ላይ ላያዛልቅ በእርሱ ላይ መታመን
ድንገት ግን ተሰብሮ ወንድሜ ጸጸት እንዳይሆን
ንቃ ንቃ
የተኛህ ወንድሜ ንቃ
ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው
የተኛህ ወንድሜ ንቃ
ንቃ ንቃ
የተኛህ ወንድሜ ንቃ
ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው
የተኛህ ወንድሜ ንቃ
ልብሽን አኑሪው መዝገብሽ ካለበት ላይ
የተባረከው ተስፋሽ ይመጣል እና ከሠማይ
በቃ ሚባልለት የሚታየው ዓለም
ነውና ያንቺ ተስፋ እዚህ ምድር ላይ የለም
ንቂ ንቂ
የተኛሽ እህቴ ንቂ
ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው
የተኛሽ እህቴ ንቂ
ንቂ ንቂ
የተኛሽ እህቴ ንቂ
ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው
የተኛሽ እህቴ ንቂ
ሊፈርድ ሊያድን አይቀርም እና መምጣቱ
ሰዎች ሆይ አንሁን ዝንጉ
ጠቢብ በጥበቡ ኃያልም በኃይሉ አይመካ
ሞኝ ሆነን ከእርሱ እንጠጋ
ይንቃ ይንቃ
የተኛ ሰው ይንቃ
ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው
የተኛ ሰው ይንቃ
ይንቃ ይንቃ
የተኛ ሰው ይንቃ
ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው
የተኛ ሰው ይንቃ