አቤቱ ፡ በዘመኔ ፡ አትፈርብኝ ፡ ጌታ ፡ በእኔ
ጌታ ፡ በእኔ
ጌታ ፡ በእኔ
ኢየሱስ ፡ በዘመኔ ፡ አትዘንብኝ ፡ ጌታ ፡ በእኔ
ጌታ ፡ በእኔ
ጌታ ፡ በእኔ
ይኽውና ፡ ሕይወቴ
ይኽውና ፡ እየው
ይኽውና ፡ አገልግሎቴ
ይኽውና ፡ እየው
ይኽውና ፡ ሕይወቴ
ይኽውና ፡ እየው
ይኽውና ፡ ኑሮዬ
ይኽውና ፡ እየው
በስምህ ፡ አጋንንት ፡ ቢወጣ
በስምህ ፡ ሽባ ፡ ቢንተረተር
ዘምሬ ፡ ቅኔን ፡ ተናግሬ
ተዓምራቶችን ፡ ሁሉ ፡ አድርጌ
በስምህ ፡ አጋንንት ፡ ቢወጣ
በስምህ ፡ ሽባ ፡ ቢንተረተር
ዘምሬ ፡ ቅኔን ፡ ተናግሬ
ተዓምራቶችን ፡ ሁሉ ፡ አድርጌ
ዓመጸኛ ፡ ተብዬ ፡ ከአንተ ፡ እንዳታርቀኝ
አቤቱ ፡ ዘመኔን ፡ በእጅህ ፡ አርግልኝ ፡ አብጀው
ዓመጸኛ ፡ ተብዬ ፡ ከአንተ ፡ እንዳታርቀኝ
አቤቱ ፡ ዘመኔን ፡ በእጅህ ፡ አርግልኝ ፡ አብጀው
ይኽውና ፡ ሕይወቴ
ይኽውና ፡ እየው
ይኽውና ፡ ኑሮዬ
ይኽውና ፡ እየው
ይኽውና ፡ ሕይወቴ
ይኽውና ፡ እየው
ይኽውና ፡ ኑሮዬን
ይኽውና ፡ እየው
አቤቱ ፡ በዘመኔ ፡ አትፈርብኝ ፡ ጌታ ፡ በእኔ
ጌታ ፡ በእኔ
ጌታ ፡ በእኔ
ኢየሱስ ፡ በዘመኔ ፡ አትዘንብኝ ፡ ጌታ ፡ በእኔ
ጌታ ፡ በእኔ
ጌታ ፡ በእኔ
የሰጠኸኝ ፡ ፀጋ ፡ ስጦታ
መች ፡ ሰጋህ ፡ እኔ ፡ እንዳልወጣው
እንዳሰብከው ፡ እንዳቀድክልኝ
እንዳገለግልህ፡ እስከመረጥከኝ
ለሰጠኸኝ ፡ ፀጋ ፡ ስጦታ
መች ፡ ሰጋህ ፡ እኔ ፡ እንዳልወጣው
እንዳሰብከው ፡ እንዳቀድክልኝ
እንዳገለግልህ ፡ እስከመረጥከኝ
አቤቱ ፡ መንፈሴን ፡ በመንፈስህ ፡ ቃኘው
የስሜቴን ፡ ሳይሆን ፡ የአንተን ፡ ልናገረው
አቤቱ ፡ መንፈሴን ፡ በመንፈስህ ፡ ቃኘው
የስሜቴን ፡ ሳይሆን ፡ የአንተን ፡ ልናገረው
ይኽውና ፡ ኑሮዬ
ይኽውና ፡ ሕይወቴ
ይኽውና ፡ እየው
ይኽውና ፡ ዘመኔ
ይኽውና ፡ ልቤ
ይኽውና ፡ ዘመኔ
ይኽውና ፡ እየው