አመሰግንሃለሁኝ
አመሰግንሃለሁኝ
አመሰግንሃለሁኝ
ስትረዳኝ ፡ በዓይኔ ፡ ስላየሁኝ
አመሰግንሃለሁ
አመሰግንሃለሁኝ
አመሰግንሃለሁኝ
አመሰግንሃለሁኝ
ስትራራልኝ ፡ በዓይኔ ፡ ስላየሁኝ
አመሰግንሃለሁኝ
የሚጤሰውን ፡ ጧፌን ፡ አላጠፋህም
ቅጥቅጡን ፡ ሸምበቆዬን ፡ ጌታ ፡ አልሰበርክም
የወደቀውን ፡ አይተህ ፡ መች ፡ ተውከው ፡ ጌታ
አጽናንተህ ፡ አቆምከው ፡ ሆንክለት ፡ መከታ
የሚጤሰውን ፡ ጧፌን ፡ አላጠፋህም
ቅጥቅጡን ፡ ሸምበቆዬን ፡ ጌታ ፡ አልሰበርክም
የወደቀውን ፡ አይተህ ፡ መች ፡ ተውከው ፡ ጌታ
አጽናንተህ ፡ አቆምከው ፡ ሆንክለት ፡ መከታ
አመሰግንሃለሁኝ
አመሰግንሃለሁኝ
አመሰግንሃለሁኝ
ስትረዳኝ ፡ በዓይኔ ፡ ስላየሁኝ
አመሰግንሃለሁኝ
አመሰግንሃለሁኝ
አመሰግንሃለሁኝ
አመሰግንሃለሁኝ
ስትራራልኝ ፡ በዓይኔ ፡ ስላየሁኝ
አመሰግንሃለሁኝ
ዕለት ፡ ዕለት ፡ ፍቅርህ ፡ ሁልጊዜ ፡ አዲስ ፡ ነው
ጉልበት ፡ ትሆናለህ ፡ ለደካከመው
እንደ ፡ ንስር ፡ ኃይሉን ፡ ታድሰውና
ዳግም ፡ ታቆማለህ ፡ በሕይወት ፡ ጐዳና
ዕለት ፡ ዕለት ፡ ፍቅርህ ፡ ሁልጊዜ ፡ አዲስ ፡ ነው
ጉልበት ፡ ትሆናለህ ፡ ለደካከመው
እንደ ፡ ንስር ፡ ኃይሉን ፡ ታድሰውና
ዳግም ፡ ታቆማለህ ፡ በሕይወት ፡ ጐዳና
Waaqayyoo siin galatee ffadha
Waaqayyoo siin galatee ffadha
ስለውለታህ ፡ ላመስግንህ
ስለማዳንህ ፡ ላመስግንህ
ስለጥበቃህ ፡ ላመስግንህ
ስላደረከው ፡ ላመስግንህ
ስለውለታህ ፡ ላመስግንህ
ስለማዳንህ ፡ ላመስግንህ
ስለሰራኸው ፡ ላመስግንህ