Back to Top

Chiwuwut Video (MV)




Performed By: Yiheyis
Language: English
Length: 1:22
Written by: Yared Yiheyis
[Correct Info]



Yiheyis - Chiwuwut Lyrics
Official




ቤተሰብ፡ ተለይቶ፡ ርቆ፡ መሄድ፡ ኣላስፈራኝም፡ ነበር፣
ምን፡ ቢናፍቀኝ፡ ኣረንጏዴ፣
ሃገሩ፡ ሚኖርበት፡ ኣደለም።
ኣላማ፡ ኖሮን፡ እኛገር፡ ተረካቢዎቹ፣
ታላቃችን፡ ሀገር፡ ሲያጠፋ፣
ኣየነው፡ ኣፋችንን፡ ከፍተን።
ኣመለካከታችን፡ ተራርቆ፡ ቤተሰብ፡ ከልጆቹ፣
ተኮራርፈን፡ ተላልፈናል፡ የሚያስታርቀን፡ ጠፍቶ።
በሃይማኖት፡ ይዘውት፡ በጤፍ፡ በዘዪቱ፣
ሁሉን፡ ተቀብሏል፡ አንደሞተው፡ በመስቀሉ፡ በሶስተኛው፡ አንደተነሳው፣
በማንነት፡ ፍለጋ፡ ውስጡን፡ ሽጦንደኖረው፣
አውነትን፡ አያሳደደ፡ ለተጎዳው፡ ላጣው፡ የማይሳሳ፣
በመጨረሻው፡ ጊዜ፡ ህይወትን፡ ኣይቶ፡ በብልጭታ፣
በተሰብ፡ ፍቅር፡ ሀገር፣
ሲታወሰው፡ እንባ፡ ጠብታ፣
በጉንጮቹ፡ አየሄዱ፡ ገቡ፡ ከጆሮ፣
የዘመድ፡ ልቅሶ፡ ማጣታቸው፡ ከሞተው፡ በልጦ።
በርምጃ፡ ፍጥነት፡ ከስተቱ፡ ተምሮ፣
ጥበብን፡ ለማወቅ፡ ያገኘውን፡ ኣስተውሎ፡ መርመሮ።
አውነት፡ ተተርቻለሁ፡ ወይንስ፡ ከንቱ፡ ጥርጣሬ?
የሚያቁኝ፡ ያቁኛል፡ ጊዜ፡ ያነሳሃል፡ ጊዜ፡ ይጥልሃል።
[ Correct these Lyrics ]

[ Correct these Lyrics ]

We currently do not have these lyrics. If you would like to submit them, please use the form below.


We currently do not have these lyrics. If you would like to submit them, please use the form below.


English

ቤተሰብ፡ ተለይቶ፡ ርቆ፡ መሄድ፡ ኣላስፈራኝም፡ ነበር፣
ምን፡ ቢናፍቀኝ፡ ኣረንጏዴ፣
ሃገሩ፡ ሚኖርበት፡ ኣደለም።
ኣላማ፡ ኖሮን፡ እኛገር፡ ተረካቢዎቹ፣
ታላቃችን፡ ሀገር፡ ሲያጠፋ፣
ኣየነው፡ ኣፋችንን፡ ከፍተን።
ኣመለካከታችን፡ ተራርቆ፡ ቤተሰብ፡ ከልጆቹ፣
ተኮራርፈን፡ ተላልፈናል፡ የሚያስታርቀን፡ ጠፍቶ።
በሃይማኖት፡ ይዘውት፡ በጤፍ፡ በዘዪቱ፣
ሁሉን፡ ተቀብሏል፡ አንደሞተው፡ በመስቀሉ፡ በሶስተኛው፡ አንደተነሳው፣
በማንነት፡ ፍለጋ፡ ውስጡን፡ ሽጦንደኖረው፣
አውነትን፡ አያሳደደ፡ ለተጎዳው፡ ላጣው፡ የማይሳሳ፣
በመጨረሻው፡ ጊዜ፡ ህይወትን፡ ኣይቶ፡ በብልጭታ፣
በተሰብ፡ ፍቅር፡ ሀገር፣
ሲታወሰው፡ እንባ፡ ጠብታ፣
በጉንጮቹ፡ አየሄዱ፡ ገቡ፡ ከጆሮ፣
የዘመድ፡ ልቅሶ፡ ማጣታቸው፡ ከሞተው፡ በልጦ።
በርምጃ፡ ፍጥነት፡ ከስተቱ፡ ተምሮ፣
ጥበብን፡ ለማወቅ፡ ያገኘውን፡ ኣስተውሎ፡ መርመሮ።
አውነት፡ ተተርቻለሁ፡ ወይንስ፡ ከንቱ፡ ጥርጣሬ?
የሚያቁኝ፡ ያቁኛል፡ ጊዜ፡ ያነሳሃል፡ ጊዜ፡ ይጥልሃል።
[ Correct these Lyrics ]
Writer: Yared Yiheyis
Copyright: Lyrics © O/B/O DistroKid

Back to: Yiheyis

Tags:
No tags yet